እምቢቅማንትነኝ

ዘተፃፈዛቲ ጦማር በዘያሰው

 

አወ ቅማንትነኝእያለሁየለለሁ፡

እርስቴተወስዶመብቴንየተቀማሁ፡

አወ ቅማንትነኝየለህምየተባልኩ፡

በገሀድባደባባይተረግጨየኖሩክ።

ፋሲልንገምብቼአንጨበሰራሁ፡

ግን ጎንደሬአይደለምተብየተጠራሁ።

ግፍናመከራተጭኖብኝበኔ፡

አድሎና አፈና ስደት ለወገኔ

ስንቱንያሳየኛልታምረኛውአይኔ።

በሮቸምተነዱየቀሩትታረዱ፡

ቤቴንአቃጥለውትሲታየኝአመዱ፡

አረስንቱንላንሳውስንቱንልዘርዝረው፡

እንዳውባጠቃላይህይወቴሲቃነው።

አወ ቅማንት ነኝ ቅማንት መሆኔን ግን ማንም አይቀይረዉ።

 

ፍረጅኝሀገሬእኮ እኔማንነኝ፡

ግፍናመከራሚያፈራረቁብኝ፡

ንገሪኝ ንገሪኝ አወ ዝም አትበይኝ።

ዛሬ ደስ ሲላቸው ግብፅ ነውይሉኛል፡

ዛሬ ደስ ሲላቸው ኤርትራ ይሉኛል፡

ደግሞም ብድግ ብለው ትግሬ ነው ይሉኛል፡

አልያም ተነስተው አፍራሽ ነው ይሉኛል፡

ያጠቃሉትና  ኢትዮጵያዊ አደለም መጤነው ይሉኛል።

ታድያ እናት ሀገሬ ትፈርጅብኝ ይሆንመሳሪያ ባነሳ፡

ታዝኝብኝስ ይሆን ለመብቴ ብነሳ፡

እማማ ልንገርሽ በዚህ ስአትምጭ፡

ይልቅ ልጀነው በይ ፍትህ አንችው ስጭ።

ነው ወይስ አዳላሽ ልጀ አይደለም አልሽኝ?

እማ ባክሽ ተነሽ ተራራ ውጭልኝ፡

አዋጅ አዋጅ ብለሽ ልጀ ነው በይልኝ።

ግንኮ የለህም አትበሉኝ አለሁ ሙሉ ጎንደር፡

ላይ ቡርቧክስ አዘዞ ፀዳ ቢሉ ፈንጠር፡

አለሁኝ ማራኪ  ጎሀእናልደታ፡

አንገረብ ወለቃ ከቀሀ እስከ ባታ።

ጎንደርን ላጠግብ ሌት ተቀን ምሰራ፡

እንደት ጎንደር የለም ተብየ ልጠራ።

አወ ቅማንት ነኝ የማልቀያየር በስሜ  ምጠራ።

“ዲሞክራሲ ለህግ የበላይነት አጋዥ ምሰሶ እንጅ የመንጋ ፍርድ ወይም ዉሳኔ አይደለም። “

ለኢትዮጵያ የሚበጃት ፌደራላዊ ስርአት ወስ አህዳዊ ስርአት? ኢትዮጵያዊያንን ሊያስገነዝብ የሚችል ሀሳብ ካለዎት ኢሜል ያድርጉልን ሀሳብዎ፦ email us your opnion to mizan media network at:- admin@mizanmedianetwork.com.

question? opinion? positive Thought all welcome to mizen Media Network.

Leave a Reply