![](https://sp-ao.shortpixel.ai/client/to_webp,q_glossy,ret_img,w_799,h_1024/https://www.mizanmedianetwork.com/wp-content/uploads/2019/06/fullsizeoutput_499e-799x1024.jpeg)
እምቢቅማንትነኝ ዘተፃፈዛቲ ጦማር በዘያሰው አወ ቅማንትነኝእያለሁየለለሁ፡ እርስቴተወስዶመብቴንየተቀማሁ፡ አወ ቅማንትነኝየለህምየተባልኩ፡ በገሀድባደባባይተረግጨየኖሩክ። ፋሲልንገምብቼአንጨበሰራሁ፡ ግን ጎንደሬአይደለምተብየተጠራሁ። ግፍናመከራተጭኖብኝበኔ፡ አድሎና አፈና ስደት ለወገኔ ስንቱንያሳየኛልታምረኛውአይኔ። በሮቸምተነዱየቀሩትታረዱ፡ ቤቴንአቃጥለውትሲታየኝአመዱ፡ አረስንቱንላንሳውስንቱንልዘርዝረው፡ እንዳውባጠቃላይህይወቴሲቃነው። አወ ቅማንት ነኝ ቅማንት መሆኔን ግን...
Read More
Recent Comments