yes I am kemant!! / አወ ቅማንት ነኝ!!

By | Face The Truth | No Comments
እምቢቅማንትነኝ ዘተፃፈዛቲ ጦማር በዘያሰው   አወ ቅማንትነኝእያለሁየለለሁ፡ እርስቴተወስዶመብቴንየተቀማሁ፡ አወ ቅማንትነኝየለህምየተባልኩ፡ በገሀድባደባባይተረግጨየኖሩክ። ፋሲልንገምብቼአንጨበሰራሁ፡ ግን ጎንደሬአይደለምተብየተጠራሁ። ግፍናመከራተጭኖብኝበኔ፡ አድሎና አፈና ስደት ለወገኔ ስንቱንያሳየኛልታምረኛውአይኔ። በሮቸምተነዱየቀሩትታረዱ፡ ቤቴንአቃጥለውትሲታየኝአመዱ፡ አረስንቱንላንሳውስንቱንልዘርዝረው፡ እንዳውባጠቃላይህይወቴሲቃነው። አወ ቅማንት ነኝ ቅማንት መሆኔን ግን...
Read More