yes I am kemant!! / አወ ቅማንት ነኝ!!

By | Face The Truth | No Comments
እምቢቅማንትነኝ ዘተፃፈዛቲ ጦማር በዘያሰው   አወ ቅማንትነኝእያለሁየለለሁ፡ እርስቴተወስዶመብቴንየተቀማሁ፡ አወ ቅማንትነኝየለህምየተባልኩ፡ በገሀድባደባባይተረግጨየኖሩክ። ፋሲልንገምብቼአንጨበሰራሁ፡ ግን ጎንደሬአይደለምተብየተጠራሁ። ግፍናመከራተጭኖብኝበኔ፡ አድሎና አፈና ስደት ለወገኔ ስንቱንያሳየኛልታምረኛውአይኔ። በሮቸምተነዱየቀሩትታረዱ፡ ቤቴንአቃጥለውትሲታየኝአመዱ፡ አረስንቱንላንሳውስንቱንልዘርዝረው፡ እንዳውባጠቃላይህይወቴሲቃነው። አወ ቅማንት ነኝ ቅማንት መሆኔን ግን...
Read More

የአማራ ክልል ልዩ ሐይል በቅማንት አዊና ዋግ ህምራ ህዝቦች ላይ የሚፈጽመዉን ግድያና አፈና አባብሶ ቀጥሏል

By | Face The Truth | No Comments

የሰዉን ልጅ በማንነቱ ምክንያት ገለህ አትጨርሰዉም። በእኩልነት በመተሳሰብና በፍቅር ተራራም ይናዳል። የቅማንትና አማራ ህዝብ በሰላም አብሮ እየኖረ እንደተጣሉ በመቀስቀስ የስልጣን እድሜዉን ማራዘም የሚሻዉ ባለስልጣን ቆሞ…

Read More