የሰዉን ልጅ በማንነቱ ምክንያት ገለህ አትጨርሰዉም። በእኩልነት በመተሳሰብና በፍቅር ተራራም ይናዳል። የቅማንትና አማራ ህዝብ በሰላም አብሮ እየኖረ እንደተጣሉ በመቀስቀስ የስልጣን እድሜዉን ማራዘም የሚሻዉ ባለስልጣን ቆሞ እንዲያስብና የማህበረሰቡን ስነ ልቦና ማዳመጡ አማራጭ የለዉም እንላለን።

Leave a Reply