የጎንደር-ጭልጋ- ሰራቫው ስምምነት መነሻና መዳረሻ

By | categorized | No Comments

በጎንደር ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከጎሰልፍ የተሰጠ መግለጫ (የጎንደር-ጭልጋ- ሰራቫው ስምምነት መነሻና መዳረሻ) (ቁጥር 4) ሰላም፣ልማትና ፍትህ ለጎንደር ማህበር (ጎሰልፍ) መቀመጫውን በሰ/አሜሪካ አድርጎ በጎንደር ህዝቦች ሰላም፣ልማትና…

Read More

ሕዝብ ማወቅ ያለባቸው እውነታዎች

By | categorized | No Comments

የቅማንትን ህዝብ የማንነት እና የራስ አስተዳደር ጥያቄን አስመልክቶ ህዝብ ማወቅ ያለበት ዕውነታዎች፤ _________________________________________________ የቅማንትን ማንነት ለመበዬን የተነሱ በአገር ውስጥና ከአገር ውጭ የሚገኙ ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ ድርጅቶችና…

Read More

የኢትዮጵያ ህገመንግስትና የቅማንት ህዝብ የገጠሙት ፈተናዎች Minority Nationalism is not a problem of  Rule of Law, But majority is.

By | Law & order | No Comments

  By Dagmawi Tewodros September 5,2019 ክፍል አንድ፡ የቅማንት ህዝብ የማንነትና የራስ አስተዳደር ይከበርልኝ ህገመንግስታዊ የመብትጥያቄ  የመነሳቱ ምክንያት በ1999 ዓ/ም የቤቶችና ህዝብ ቆጠራ ላይ የአማራ ክልል መንግስት ቅማንት…

Read More

Democracy is not above the Law or constitution/ የጠማማዉ ብእር ወለምታ የቅማንት ጥያቄና ቅምዝምዝ

By | Law & order | No Comments

የጠማማዉ ብእር ወለምታ፥ የቅማንት ጥያቄና ቅምዝምዝ Democracy is not above the Law of Order or constitution! በዳግማዊ ቴዎድሮስ edited July 06, 2019 በየዓመቱ በሚካሄደው በሰሜንአሜሪካየኢትዮጵያዊያን  የእግርኳስፌስቲቫል ላይለመገኘት በብአዴን/አዴፓ ዋና  ሊቀመንበር…

Read More

yes I am kemant!! / አወ ቅማንት ነኝ!!

By | Face The Truth | No Comments
እምቢቅማንትነኝ ዘተፃፈዛቲ ጦማር በዘያሰው   አወ ቅማንትነኝእያለሁየለለሁ፡ እርስቴተወስዶመብቴንየተቀማሁ፡ አወ ቅማንትነኝየለህምየተባልኩ፡ በገሀድባደባባይተረግጨየኖሩክ። ፋሲልንገምብቼአንጨበሰራሁ፡ ግን ጎንደሬአይደለምተብየተጠራሁ። ግፍናመከራተጭኖብኝበኔ፡ አድሎና አፈና ስደት ለወገኔ ስንቱንያሳየኛልታምረኛውአይኔ። በሮቸምተነዱየቀሩትታረዱ፡ ቤቴንአቃጥለውትሲታየኝአመዱ፡ አረስንቱንላንሳውስንቱንልዘርዝረው፡ እንዳውባጠቃላይህይወቴሲቃነው። አወ ቅማንት ነኝ ቅማንት መሆኔን ግን...
Read More